አሥመራ ባለፈው ጥቅምት የግብጽ እና የሶማሊያን መሪዎች ለሦስትዮሽ ውይይት ጋብዛ አስተናግዳለች። በውይይቱ የሦስቱ ሃገራት መሪዎች የሶማሊያን ተቋማት ለማጠናከርና ከውስጥና ከውጪ የገጠሟትን ተግዳሮቶች ...
ሩሲያ በዩክሬን የነዳጅ እና ሌሎችም የኅይል መሠረተ ልማቶች ላይ ተከታታይ የሚሳዬል ጥቃት መፈጸሟንና በርካቶች በዛሬው ገና ዕለት ካለ ኤሌክቲሪክ ኅይል መቅረታቸውን የዩክሬን ባለሥልጣናት አስታውቀዋል ...
ምንም እንኳን ኢትዮጵያ ከሌሎች የአፍሪካ ሀገራት የላቀ ብዛት ያላቸው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ የፌዴሬሽን ምክር ቤት፣ የሚኒስትር ቦታዎች እና የፍትህ አካላት ሃላፊነት ላይ ያሉ ሴት አባላት ...
በአማራ ክልል በሰሜን ወሎ ዞን ቡግና ወረዳ በ16 ቀበሌዎች በተከሰተው የምግብ እጥረት የተጎዱ ሕፃናትንና እናቶች ለመታደግ የተሰራጨው የአልሚ ምግብ ርዳታ በቂ እንዳልኾነ፣ ወላጆች፣ የቡግና ወረዳ ...
በአፋር ክልል አዋሽ ፈንታሌ አካባቢ ተደጋግሞ በሚደርሰው ርዕደ መሬት ምክንያት ሥጋት ውስጥ መውደቃቸውን የአካባቢው ኗሪዎች አስታወቁ፡፡ ትናንት እና ከትናንት በስቲያ ምሽት አዋሽ ፈንታሌ አካባቢ ...
መንግሥት ከጥቅምት 06 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በአዲስ አበባ ተግባራዊ ያደረገው የትራንስፖርት ታሪፍ፣ የታክሲ አገልግሎት ዋጋን ከገቢያቸው ጋር የማይመጣጠን በማድረጉ በኑሯቸው ላይ ከፍተኛ ጫና ...
ትላንት ሰኞ የኢትዮጵያ ሰራዊት በሶማሊያ መንግሥት ወታደሮች ላይ በዶሎ ከተማ ጥቃት ፈጽመዋል መባሉን የኢትዮጵያ መንግሥት አስተባበለ፡፡ የኢትዮጵያ መንግሥት በሶማሊያ በኩል በወጣው መግለጫ ማዘኑን ...
በጋዛ የሚካሄደው ጦርነት ጥላ ያጠላባትና የኢየሱስ ክርስቶስ የትውልድ ሥፍራ እንደሆነች የምትታመነው ቤተልሄም፣ የነገውን የፈረንጆች ገና ለመቀበል የምትዘጋጀው እንደተለመደው በድምቀት ሳይሆን በሃዘን ...
ባሻር አል አሳድ ከሥልጣን ከተወገዱ ወዲህ ከቱርክ ከ25 ሺሕ በላይ ሶሪያውያን ወደ ሃገራቸው መመለሳቸውን የቱርክ የሃገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል። ከ13 ዓመታት በፊት በሶሪያ ጦርነቱ ...
ኒው ዮርክ እንደተለመደው ለገና በዓል ደምቃለች፡፡ የብሩክሊን አስደናቂ አብረቅራቂ የበዓል መብራቶች ከዓለም ዙሪያ ጎብኝዎችን ይስባሉ፡፡ በአሮን ራነን የተጠናቀረውን አጭር ዘገባ ደረጀ ደስታ ወደ ...
ተመራጩ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ በመጀመሪያው የስልጣን ዘመናቸው በሰሜን ኮሪያ ላይ የኢኮኖሚ ማዕቀቦችን በማጥበቅ የኒውክሊየር የጦር መሣሪያ መርሃ ግብሯን እንድትሰርዝ ...